Victory Today - Victorious God's Church With Apostle T.w. Mesfin

የጨመረ በረከት — መባርክ ፪

Informações:

Sinopse

የኦዲዮ መልእክቱን ለመስማት ማጫወቻውን()ሁለቴ በመጫን ፤ አስር ስከንድ ያህል ይጠብቁት። በጌታ በኢየሱስ ስም ስላም ቅዱሳን! ሳምንቱን ደግሞ በጌታ ጸጋ በመልካም እንዳሳለፋችሁ አምናለሁ። ቤተክርስቲያናችን – ቪክቶሪየስ ጋደስ ቸርች በሶኡል – የቦታና የፕሮግራም ለውጥ እንዳደረገች ላሳውቃችሁ እወዳለሁ። ባታ ፦ 37, Sangdo-ro, 31-gil, DongJak- gu, Seoul በላይን 7-ላይ በጃንስፔጊ እስቴሻን እና በ ሳንዶ እስቴሽን መካከል ይገኛል። ላይን ስበንን […]